am_ezk_text_ulb/08/07.txt

1 line
386 B
Plaintext

\v 7 ወደ አደባባዩም መግቢያ አመጣኝ ፥ በግንቡ ውስጥ ቀዳዳ እንዳለ አየሁ። \v 8 እርሱም፦ "የሰው ልጅ ሆይ፥ ግንቡን ንደለው አለኝ ግንቡንም በነደልሁት ጊዜ መግቢያ በር አገኘሁ። \v 9 እርሱም፦ "ግባና የሚያደርጉትን የከፋ ርኵሰት እይ አለኝ።