\c 7 \v 1 የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፣ \v 2 "አንተ የሰው ልጅ ሆይ -- ጌታ እግዚአብሔር ለእስራኤል ምድር የሚለው እንዲህ ነው፣ 'መጨረሻ! በምድሪቱ አራቱም ማዕዘን መጨረሻ መጥቷል!