am_ezk_text_ulb/06/01.txt

1 line
568 B
Plaintext

\c 6 \v 1 የእግዚአብሄር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ \v 2 " የሰው ልጅ ሆይ ፊትህን ወደ እስራኤል ተራሮች አዙርና ትንቢት ተናገር። \v 3 እንዲህም በላቸው ' የእስራኤል ተራሮች ሆይ የጌታ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ! ጌታ እግዚአብሔር ለተራሮች፣ ለኮረብቶች፣ ለሸንተረሮችና ለሸለቆዎች እንዲህ ይላል፡ እነሆ ሰይፍን አመጣባችኋለሁ ከፍታችሁን ሁሉ አጠፋለሁ።