am_ezk_text_ulb/05/07.txt

1 line
601 B
Plaintext

\v 7 ስለዚህም ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፣ " በዙሪያቹ ካሉ አገሮች ይልቅ አመጸኞች ስለሆናችሁና በህጌ ስላልኖራችሁ ተግባራችሁም እንድትዕዛዛቴ ስላልሆነ ይባስ ብሎ የምታደርጉት ሁሉ በዙሪያችሁ እንዳሉት አግሮች ትዕዛዝ ስለሆነ ።" \v 8 ስለዚህም ይላል ጌታ እግዚአብሔር " እነሆ! እኔ እራሴ በእናንተ ላይ እነሳለሁ! አህዛብ ሁሉ ያዩ ዘንድ ፍርዴን በመካከልሽ አመጣለሁ።