\v 5 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፣ " ይህች በሌሎች አገሮች ዙሪያዋን እንድትዋሰን ያደረኳት፣ በአህዛብ መካከል ያለች ኢየሩሳሌም ናት። \v 6 ነግር ግን ከሌሎች አህዛብ ይልቅ ከኃጢእታቸው የተነሳ ትዕዛዛቴን አቃለዋል፣ በዙሪያቸው ካሉ አገሮች ይልቅ ህጌን ተላልፈዋል። ፍርዴን አቃለዋል በህጌም አልኖሩም!"