am_ezk_text_ulb/03/24.txt

1 line
333 B
Plaintext

\v 24 የእግዚአብሔርም መንፈስ መጥቶ በእግሮቼ አቆመኝና እንዲህ ሲል ተናገረኝ " ወደ ቤትህ ሂድና በር ዘግተህ ተቀመጥ፣ \v 25 ምክንያቱም አሁን የሰው ልጅ ሆይ በመካከላቸው እንዳትንቀሳቀስ በገመድ ያስሩሀል።