\v 10 ቀጥሎሜ እንዲህ አለኝ " የሰው ልጅ ሆይ የነገርኩህን ቃል ስማ በልብህም ተቀበለው። \v 11 ከዚያም በምርኮ ወዳሉት ህዝብህ ሂድና ቢሰሙህም ባይሰሙህም 'እግዚአብሔር እንዲህ ይላል' በላቸው።"