am_ezk_text_ulb/03/01.txt

1 line
416 B
Plaintext

\c 3 \v 1 የሰው ልጅ ሆይ ያገኘኽውን ብላ ይህን የመጽሀፍ ጥቅል ብላ ሄደህም ለእስራኤል ህዝብ ተናገር። \v 2 አፌንም ከፈትኩ የመጽሀፉን ጥቅል አጎረሰኝና \v 3 "የሰው ልጅ ሆይ በሰጠሁህ በዚህ የመጽሀፍ ጥቅል ሆድህን ሙላ" አለኝ። እኔም በላሁት እንደማርም ጣፈጠኝ።