am_ezk_text_ulb/01/07.txt

1 line
405 B
Plaintext

\v 7 እግሮቻቸው ቀጥ ያሉ ነበሩ፣ ነገር ግን የእግሮቻችው ኮቴ እንደ ነሀስ የሚያበራ የጥጃ ኮቴ ያለ ነበር። \v 8 ከክንፎቻቸው ስር በአራቱም አቅጣጫ የሰው እጅ ነበራቸው። \v 9 በክንፎቻቸው ተነካክተው ወደ ኋላ ሳይገላመጡ ቀጥ ብለው ወደፊት ይራመዱ ነበር።