Fri Jul 06 2018 11:04:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-07-06 11:04:22 +03:00
parent b0029f8155
commit ab56c9d977
4 changed files with 5 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 \v 19 16 ከስባት ቀንም በኋላ እንዲህ ሆነ፥17 \v 17 "የሰው ልጅ ሆይ አንተን ለእስራኤል ህዝብ እንደጠባቂ አድርጌሀለሁ፥ ስለዚህ የአፌን ቃል ስማና የእኔን ማስጠንቀቂያ ንገራቸው! \v 18 18 ኃጢአተኛውን ' በእርግጥ ትሞታለህ' ብለህ ንገረው ብዬህ አንተ ግን ባትነግረው ከክፉ መንገዱም እንዲመለስ ባታስጠነቅቀው እርሱ በኃጢአቱ ይሞታል ደሙን ግን ከእጅህ እፈልጋለሁ። ነገር ግን ኃጢአተኛውን ብታስጠነቅቀው እርሱ ግን ከክፋቱና ከመጥፎ ተግባሩ ባይመለስ በኃጢአቱ ይሞታል አንተም ነፍስህን ታድናለህ።" ብሎ እግዚአብሔር ሲናገረኝ ሰማሁ።
\v 16 ከስባት ቀንም በኋላ እንዲህ ሆነ፥ \v 17 "የሰው ልጅ ሆይ አንተን ለእስራኤል ህዝብ እንደጠባቂ አድርጌሀለሁ፥ ስለዚህ የአፌን ቃል ስማና የእኔን ማስጠንቀቂያ ንገራቸው! \v 18 ኃጢአተኛውን ' በእርግጥ ትሞታለህ' ብለህ ንገረው ብዬህ አንተ ግን ባትነግረው ከክፉ መንገዱም እንዲመለስ ባታስጠነቅቀው እርሱ በኃጢአቱ ይሞታል ደሙን ግን ከእጅህ እፈልጋለሁ። \v 19 ነገር ግን ኃጢአተኛውን ብታስጠነቅቀው እርሱ ግን ከክፋቱና ከመጥፎ ተግባሩ ባይመለስ በኃጢአቱ ይሞታል አንተም ነፍስህን ታድናለህ።" ብሎ እግዚአብሔር ሲናገረኝ ሰማሁ።

1
04/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 4

1
05/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 5

View File

@ -65,10 +65,12 @@
"03-10",
"03-12",
"03-14",
"03-16",
"03-20",
"03-22",
"03-24",
"03-26",
"04-title",
"04-01",
"04-04",
"04-06",