Wed Jun 27 2018 15:30:51 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
Feben 2018-06-27 15:30:52 -07:00
parent d51654b5e7
commit 5d3d4f0b2b
6 changed files with 10 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 12 \v 1 1 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፣ \v 2 2 "የሰው ልጅ ሆይ፥ የምትኖረውዓመጸኞች ከመሆናቸው የተነሳ አይን እያላቸው በማያዩ ጆሮ እያላቸው በማይሰሙ በዓመፀኛ ሰዎች መካከል ነው!
\c 12 \v 1 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፣ \v 2 "የሰው ልጅ ሆይ፥ የምትኖረውዓመጸኞች ከመሆናቸው የተነሳ አይን እያላቸው በማያዩ ጆሮ እያላቸው በማይሰሙ በዓመፀኛ ሰዎች መካከል ነው!

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 3 አንተ ግን የሰው ልጅ ሆይ፥ ለስደት ተዘጋጅ ምክንያቱም በፊታቸውም በጠራራ ፀሀይ ከስፍራህ ወደ ሌላ ስፍራ ተማርከህ እንድትሄድ አደርጋለ። ምናልባት ይህን ሲያዩ ዓመፀኛ ቤት እንደ ሆኑ ያስተውሉ ይሆናል።
\v 3 አንተ ግን የሰው ልጅ ሆይ፥ ለስደት ተዘጋጅ ምክንያቱም በፊታቸውም በጠራራ ፀሀይ ከስፍራህ ወደ ሌላ ስፍራ ተማርከህ እንድትሄድ አደርጋለ። ምናልባት ይህን ሲያዩ ዓመፀኛ ቤት እንደ ሆኑ ያስተውሉ ይሆናል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4 እቃዎችህን ሰብስበህ በቀን በፊታቸው ለስደት ተዘጋጅ፤ በማታም ጊዜ በፊታቸው ልክ ስደተኞች እንደሚያደርጉት ሂድ። 5 እያዩህም ግንቡን ፈንቅለውና በእዚያ በኩል ውጣ። 6 እያዩህም እቃዎችህን በጫንቃህ ላይ ተሸከምና በጨለማ ውጣ። ለእስራኤልም ህዝብ ምልክት አድርጌሃለሁና ምድሪቱን እንዳታይ ፊትህን ሸፍን።
\v 4 እቃዎችህን ሰብስበህ በቀን በፊታቸው ለስደት ተዘጋጅ፤ በማታም ጊዜ በፊታቸው ልክ ስደተኞች እንደሚያደርጉት ሂድ። \v 5 እያዩህም ግንቡን ፈንቅለውና በእዚያ በኩል ውጣ። \v 6 እያዩህም እቃዎችህን በጫንቃህ ላይ ተሸከምና በጨለማ ውጣ። ለእስራኤልም ህዝብ ምልክት አድርጌሃለሁና ምድሪቱን እንዳታይ ፊትህን ሸፍን።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 7 እንዳዘዘኝም አደረግሁ። በቀንም የስደት እቃዬን ወስጄ ማታ ላይ ግንቡን በእጄ ፈነቀልኩና በጨለማ አወጣቼ እያዩኝ በጫንቃዬ ላይ ተሸከምሁት።
\v 7 እንዳዘዘኝም አደረግሁ። በቀንም የስደት እቃዬን ወስጄ ማታ ላይ ግንቡን በእጄ ፈነቀልኩና በጨለማ አወጣቼ እያዩኝ በጫንቃዬ ላይ ተሸከምሁት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 9 \v 10 8 በነጋታውም የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ።9 "የሰው ልጅ ሆይ፥ ዓመፀኛው የእስራኤል ቤት ' የምታደርገው ምንድር ነው?' ብለው ጠየቁህን? 10 አንተም ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል 'ይህ ትንቢታዊ ጉዳይ በኢየሩሳሌም የሚኖረውን አለቃና በመካከላቸውም የሚኖሩትን የእስራኤል ቤትን ሁሉ የሚመለከት ነው' በላቸው።
\v 8 8 በነጋታውም የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ።9 \v 9 "የሰው ልጅ ሆይ፥ ዓመፀኛው የእስራኤል ቤት ' የምታደርገው ምንድር ነው?' ብለው ጠየቁህን? \v 10 10 አንተም ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል 'ይህ ትንቢታዊ ጉዳይ በኢየሩሳሌም የሚኖረውን አለቃና በመካከላቸውም የሚኖሩትን የእስራኤል ቤትን ሁሉ የሚመለከት ነው' በላቸው።

View File

@ -123,6 +123,10 @@
"11-16",
"11-19",
"11-22",
"11-24"
"11-24",
"12-01",
"12-03",
"12-04",
"12-07"
]
}