Wed Jun 27 2018 15:34:52 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
Feben 2018-06-27 15:34:54 -07:00
parent 78059a4000
commit 13af948306
4 changed files with 7 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 \v 22 \v 23 21 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ, 22"የሰው ልጅ ሆይ፥ በእስራኤል ምድር የሚነገረው'ዘመኑ ረዝሞአል ራእዩም ሁሉ ጠፍቶአል' የሚለው ምሳሌ ምንድር ነው? 23 ስለዚህ እንዲህ በላቸው 'ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ክዚህ በኋላ የእስራኤል ህዝብ እንዳይጠቀሙበት ይህን ምሳሌ አስቀረዋለሁ ።' ከዚያም እንዲህ በላቸው "ዘመኑ ቀርቦአል እያንዳንዱ ራዕይም ይናገራል!'
\v 21 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ, \v 22 "የሰው ልጅ ሆይ፥ በእስራኤል ምድር የሚነገረው'ዘመኑ ረዝሞአል ራእዩም ሁሉ ጠፍቶአል' የሚለው ምሳሌ ምንድር ነው? \v 23 ስለዚህ እንዲህ በላቸው 'ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ክዚህ በኋላ የእስራኤል ህዝብ እንዳይጠቀሙበት ይህን ምሳሌ አስቀረዋለሁ ።' ከዚያም እንዲህ በላቸው "ዘመኑ ቀርቦአል እያንዳንዱ ራዕይም ይናገራል!'

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 \v 25 24 ምክንያቱም ከዚህ በኋላ በእስራኤል ቤት መካከል ከንቱ ራእይና ውሸተኛ ምዋርት አይሆንም። 25 እኔ እግዚአብሔር ነኝና! እናገራለሁ የተናገርኩትንም ቃል እፈጽማለሁ። ነገሩ ከእንግዲህ አይዘገይም። እናንተ ዓመፀኛ ቤት ሆይ፥ በዘመናችሁ ቃሌን እናገራለሁ እፈጽመውማለሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።"
\v 24 ምክንያቱም ከዚህ በኋላ በእስራኤል ቤት መካከል ከንቱ ራእይና ውሸተኛ ምዋርት አይሆንም። \v 25 እኔ እግዚአብሔር ነኝና! እናገራለሁ የተናገርኩትንም ቃል እፈጽማለሁ። ነገሩ ከእንግዲህ አይዘገይም። እናንተ ዓመፀኛ ቤት ሆይ፥ በዘመናችሁ ቃሌን እናገራለሁ እፈጽመውማለሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።"

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 \v 27 \v 28 26 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል እንደገና መጣ፣ 27"የሰው ልጅ ሆይ፥ እነሆ፥ የእስራኤል ቤት ' ይህ ያየው ራእይ ገና ስለወደፊቱ ነው ስለሩቅ ዘመንም ትንቢት ይናገራል' ብለዋል። 28 ስለዚህ እንዲህ በላቸው 'ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የምናገረው ቃል ይፈጸማል እንጂ ከዚህ በኋላ አይዘገይም' ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው!"
\v 26 26 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል እንደገና መጣ፣ \v 27 27"የሰው ልጅ ሆይ፥ እነሆ፥ የእስራኤል ቤት ' ይህ ያየው ራእይ ገና ስለወደፊቱ ነው ስለሩቅ ዘመንም ትንቢት ይናገራል' ብለዋል። \v 28 28 ስለዚህ እንዲህ በላቸው 'ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የምናገረው ቃል ይፈጸማል እንጂ ከዚህ በኋላ አይዘገይም' ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው!"

View File

@ -131,6 +131,9 @@
"12-08",
"12-11",
"12-14",
"12-17"
"12-17",
"12-19",
"12-21",
"12-24"
]
}