am_ezk_text_udb/47/01.txt

2 lines
550 B
Plaintext

\c 47 \v 1 \v 2 1. ከዚያም ሰውየው በራእይ ወደ ቤተ መቅደሱ መግቢያ መልሶ አመጣኝ፤ እዚያም ከመግቢያው ሥር የሚወጣ ውሃ ወደ ምሥራቅ ሲፈስ አየሁ፡፡ ውሃው ቁልቁል ይፈስ የነበረው በደቡብ በኩል ባለው መግቢያ ከመሠዊያው በስተ ቀኝ በኩል ነበር፡፡
2. ከዚያም በሰሜን በኩል ባለው በር ወደ ውጭ አወጣኝ፣ በስተ ምሥራቅ በኩል ወዳለው የውጭ በር መራኝ፡፡