am_ezk_text_udb/46/21.txt

4 lines
721 B
Plaintext

\v 21 \v 22 \v 23 \v 24 21. ከዚያም ሰውየው ወደ ውጩ አደባባይ አመጣኝ፤ በአራቱም ማእዘን ዙሪያ መራኝ፡፡ በእያንዳዱም ማእዘን የተከለለ ቦታ አየሁ፤
22. እያንዳንዱም ሃያ ሁለት ሜትር ርዝመት ዐሥራ ስድስት ሜትር ስፋት ነበረው፡፡
23. በእዚህ የተከለሉ ቦታዎች ዙሪያ በውስጥ በኩል እሳት የሚነድት ካብ ነበር፡፡
24. ሰውየውም፣ ‹‹እነዚህ የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች የሆኑት ሌዋውያን ሕዝቡ ለመሥዋዕት የሚያመጣቸውን የሚያዘጋጁባቸው ክፍሎች ናቸው›› አለኝ፡፡