am_ezk_text_udb/46/06.txt

3 lines
746 B
Plaintext

\v 6 \v 7 \v 8 6. በእያንዳንዱ የወር መባቻ፣ እንከን የሌለባቸውን አንድ ወይፈን፣ ስድስት የበግ ጠቦቶችና አንድ አውራ በግ ያቅርብ፡፡
7. ከእያንዳንዱ ወይፈንና አውራ በግ ጋር፣ ሃያ ሁለት መስፈሪያ ዱቄት የቅርብ፤ እንዲሁም ከእያንዳንዱ የበግ ጠቦት ለሃያ ሁለት መስፈሪያ ዱቄት ከሚሆነው አንድ ሊትር ወይራ ዘይት ጋር የሚያቀርበው እርሱ እንደ ወደደው ይሁን፡፡
8. ገዢው ወደ ቤተ መቅደሱ ሲገባ፣ በመግቢያው በር መተላፊያ በረንዳ በኩል ይግባ፤ ሲወጣም በዚያው ይውጣ፡፡