am_ezk_text_udb/46/03.txt

3 lines
709 B
Plaintext

\v 3 \v 4 \v 5 3. በእያንዳንዱ ሰንበትና የወር መባቻ፣ ሕዝቡ ሁሉ በዚህ መግቢያ በር ሆኖ ይስገድ፡፡
4. በየሰንበቱ የሚቃጠል መሥዋዕት እንዲሆን፣ ገዢው ስድስት እንከን የሌለባቸው የበግ ጠቦትና አንድ አውራ በግ ይዞ ይመጣል፡፡
5. ከአውራ በጉ ጋር ሃያ ሁለት መስፈሪያ ድቄት፣ ከበግ ጠቦቱ ጋር የሚያቀርበው የእህል ቁርባን እርሱን ደስ እንዳሰኘው ይሁን፤ ይህም ለሃያ ሁለት መስፈሪያ ዱቄት ከሚያቀርበው አንድ ሊትር የወይራ ዘይት ጋር መሆኑ ነው፡፡