am_ezk_text_udb/45/18.txt

3 lines
813 B
Plaintext

\v 18 \v 19 \v 20 18. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹‹በእያንዳንዱ ዓመት መጀመሪያ ወር፣ በመጀመሪያውም ቀን ቤተ መቅደሱን ለማንጻት ነውር የሌለበትን ወይፈን ውሰድ፡፡
19. ካህኑም፣ የሕዝቡን ኃጢአት ለማስተስረይ ከመሥዋዕቱ ደም ይወሰድ፣ የቤተ መቅደሱን በር መቃኖች፣ የመሠዊያውን ላይኛ ዕርከን አራት ማእዘንና የውስጠኛው አደባባይ በር መቃኖች ላይ ደሙን ይርጭ፡፡
20. በድንገት ወይም ባለ ማወቅ ኃጢአት ላደረገ ማንኛውም ሰው፣ ወር በገባ በሰባተኛው ቀን ይህን ታደርጋለህ፤ በዚህም ቤተ መቅደሱን ታነጻላችሁ፡፡