am_ezk_text_udb/45/16.txt

2 lines
537 B
Plaintext

\v 16 \v 17 16. በምድሪቱ ያለ ሕዝብ ሁሉ፣ በአንድነት እነዚህን ስጦታዎች ለእስራኤል ገዥ ያቀርባል፤
17. መሠዊያው ላይ ለሚቃጠለው መሥዋዕት የሚሆኑ እንስሳትን፣ ለእህል ቁርባን የሚሆነውን ዱቄትና ለመጠጥ ቁርባን፣ በወር መባቻ፣ በሰንበቶች፣ እኔ ለእስራኤል ሕዝብ ለወሰንኃቸው በዓሎች የሚያስፈልገውን ሁሉ ገዢው ማቅረብ ይኖርበታል፡፡