am_ezk_text_udb/45/06.txt

2 lines
722 B
Plaintext

\v 6 \v 7 6. ከተቀደሰው ክልል ጋር የተያያዘ ቁመቱ 13.5 ኪሎ ሜትር፣ ስፋቱ 2.7 ኪሎ ሜትር ያህል ቦታ እስራኤል ውስጥ ለሚኖር ማንኛውም ሰው ከተማ መሥሪያ ይከለላል፡፡
7. የእስራኤል ገዢ ከቅዱሱ ስፍራና ከከተማው ወሰን ግራና ቀኝ ርስት ይኖረዋል፡፡ ይህም ከአካባቢው ምዕራባዊ ጫፍ ወደ ምዕራብ በኩል፣ ከምሥራቃዊውም ጫፍ ወደ ምሥራቅ ይደርሳል፤ የንጉሡ ርስት የሆነው የምሥራቁና የምዕራቡ ድንበር በትይዩ፣ ካሉት ሌሎች ርስቶች ጋር ዕኩል መጠን ይኖረዋል፡፡