am_ezk_text_udb/45/03.txt

3 lines
734 B
Plaintext

\v 3 \v 4 \v 5 3. ከተቀደሰው ክልል ርዝመቱ 13.5 ኪሎ ሜትር፣ ስፋቱ 5.4 ኪሎ ሜትር የሆነ ቦታ ይለካል፡፡
4. እርሱም ቤተ መቅደሱ ውስጥ ለሚሠሩ፣ ያህዌን ለማገልገል፣ ወደ እርሱ ለሚቀርቡ ካህናት ድርሻ ይሆናል፡፡ ለያህዌ በጣም የተቀደሰ ቦታ ይሆናል፤ ለካህናቱ መኖሪያና ለቤተ መቅደሱ መሥሪያ ይሆናል፡፡
5. ቁመቱ 13.5 ኪሎ ሜትር፣ ስፋቱ 5.4 ኪሎ ሜትር የሆነው ቦታ ቤተ መቅደሱ ውስጥ ለሚሠሩ ሌዋውያን ይሰጣል፤ ያ ቦታ የእነርሱ ይዞታ በመሆኑ ቤቶች ሠርተው ይኖሩበታል፡፡