am_ezk_text_udb/40/46.txt

4 lines
601 B
Plaintext

\v 46 46. በሰሜን ትይዩ ያለው ክፍል ደግሞ፣ መሠዊያው ላይ ለሚያገለግሉ ካህናት ነው፡፡ እነዚህም የሳዶቅ ልጆች ሲሆኑ፣ ያህዌ ፊት ቀርበው እንዲያገለግሉ የተፈቀደላቸው የሌዊ ልጆች እነርሱ ብቻ ናቸው፡፡››
\v 47 47. ከዚያም አደባባዩን ለካው፣ ሃምሳ አራት ሜትር ርዝመት፣ ሃምሳ አራት ሜትር ስፋት ያለው ባለ አራት ማእዘን ነበር፡፡ መሠዊያውም ቤተ መቅደሱ ፊት ለፊት ነበር፡፡