am_ezk_text_udb/40/44.txt

4 lines
457 B
Plaintext

\v 44 44. በውስጠኛው አደባባይ ውስጠኛ በር ውጭ በአምልኮ ጊዜ ዝማሬውን የሚመሩ የሚጠቀሙባቸው ሁለት ክፍሎች ነበሩ፤ አንደኛው በሰሜን በኩል ሌላው ደግሞ በደቡብ በኩል ነበሩ፡፡
\v 45 45. ሰውየውም እንዲህ አለኝ፣ በደቡብ ትይዩ ያለው ክፍል ቤተ መቅደሱ ውስጥ ለሚያገለግሉ ካህናት ሲሆን፣