3 lines
711 B
Plaintext
3 lines
711 B
Plaintext
\v 14 14. ከዚያም ሰውየው በዘብ ቤቶቹ መካከል ያለውን መከለያ ግድግዳ ሲለካ ርዝመቱ ሰላሣ ሁለት ሜትር ሆኖ ተገኘ፤ የተለካው ከአደባበዩ ፊት ለፊት እስካለው መተላለፊያ በረንዳ ድረስ ነበር፡፡
|
|
\v 15 15. ከመግቢያው ጀምሮ እስከ መውጫው ድረስ ያለው የመተላለፊያ ርዝመት ሰላሣ ሁለት ሜትር ነበር፡፡
|
|
\v 16 16. ክፍሎቹ እንደ መተላለፊያ በረንዳዎቹ በሁለት በኩል ትንንሽ መስኮቶች አሏቸው፡፡ በእያንዳንዱ ክፍል ግራና ቀኝ የዘንባባ ዛፍ ተቀርጾበታል፡፡ |