am_ezk_text_udb/40/08.txt

3 lines
616 B
Plaintext

\v 8 8. ከዚያም የመግቢያውን መተላለፊያ በር ሲለካ 3.2 ሜትር ሆኖ አገኘው፡፡
\v 9 9. ቁመቱ 3.2 ሜትር፣ የዐምዶቹም ውፍረት አንድ ሜትር ነበር፤ የመግቢያው በር መተላለፊያ በረንዳ ከቤተ መቅደሱ ትይዩ ነበር፡፡
\v 10 10. በምሥራቁ በር ግራና ቀኝ ሦስት የዘብ ጠባቂ ቤቶች ነበሩ፣ ሁሉም አንድ ዐይነት ስፋትና ቁመት ነበራቸው፡፡ በመካከላቸው ያለው ግድግዳ ርቀትም እንዲሁ አንድ ዐይነት ነበር፡፡