am_ezk_text_udb/39/28.txt

4 lines
602 B
Plaintext

\v 28 28. እኔ ጌታ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ የእስራኤል ሕዝብ ያውቃሉ፡፡ ወደ ሌሎች አገሮች እንዲሰደዱ አድርጌ ነበር፤ አሁን ደግሞ ወደ ገዛ አገራቸው ሰበሰብኃቸው፤ ከእነርሱ አንዱን እንኳ በእነዚያ አገሮች አልተውም፡፡
\v 29 29. ከእንግዲህ ከእነርሱ አልለይም፤ መንፈሴን በእስራኤል ሕዝብ ላይ አፈስሳለሁ፤ እኔ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህ ይሆናል፡፡››