am_ezk_text_udb/39/21.txt

2 lines
334 B
Plaintext

\v 21 21. ኃይሌን በሕዝቦች መካከል እገልጣለሁ፤ ሕዝቦችም እነርሱን የቀጣሁበትን ፍርዴን ያያሉ፡፡
\v 22 22. በዚያ ጊዜ እኔ አምላካቸው ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ የእስራኤል ሕዝብ ያውቃሉ፡፡