am_ezk_text_udb/39/19.txt

2 lines
387 B
Plaintext

\v 19 19. ያህዌ በሚያዘጋጅላችሁ ግብዣ እስክትጠግቡ ስብ ትበላላችሁ፤ እስክትሰክሩም ደም ትጠጣላችሁ፡፡
\v 20 20. እኔ ከማቀርብላቸው ማዕድ የፈረሶችንም ሆነ የፈረሰኞችን፣ የብርቱ ወታደሮችንም ሥጋ እስከሚጠግቡ ይመገባሉ፤ ይላል ጌታ ያህዌ፡፡