am_ezk_text_udb/39/01.txt

3 lines
697 B
Plaintext

\c 39 \v 1 1. ያህዌ እንዲህ አለኝ፣ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ በጐግ ላይ ስለሚደርስ ክፉ ነገር ትንቢት ተናገር እንዲህም በል፣ ‹‹የሞሳሕና የቶቤል ዋና አለቃ ጐግ ሆይ፣ ተነሥቼብሃለሁ፡፡
\v 2 2. ወደ ኃላ እመልስሃለሁ፤ አንተንና ሰራዊትህን ከእስራኤል በስተ ሰሜን ካለ ሩቅ ቦታ ጐትቼ አመጣችሁና በእስራኤል ተራሮች ላይ እንድትዋጉ እልካችኃለሁ፡፡
\v 3 3. በግራ እጅህ ያለውን ቀስት እመታለሁ፤ በቀኝ እጅህ የያዝሃቸውን ፍላጾች አስጥልሃለሁ፡፡