am_ezk_text_udb/37/11.txt

2 lines
657 B
Plaintext

\v 11 11. ከዚያም እንዲህ አለኝ፤ ‹‹እነዚህ ዐጥንቶቹ እስራኤላውያንን ይወክላሉ፡፡ ሕዝቡ፣ ‹‹ዐጥንቶቻችን ደርቀዋል፤ ከእንግዲህ ተስፋ የምናደርገው መልካም ነገር የለም፤ መንግሥታችንም ፈርሶአል ይላሉ፡፡
\v 12 12. ስለዚህ እንዲህ በማለት መልእክቴን ንገራቸው፤ ‹‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ‹‹ሕዝቤ ሆይ፣ መቃብሮቻችሁን እከፍታለሁ፤ ከውስጣቸው አወጣችኃለሁ፡፡ ወደ እስራኤልም ምድር አመጣችኃለሁ፡፡