am_ezk_text_udb/37/07.txt

2 lines
452 B
Plaintext

\v 7 7. እኔም ያህዌ እንዳዘዘኝ ለዐጥንቶቹ ተናገርሁ፤ እየተናገርሁ እያለ የኩሽኩሽታ ድምፅ ተሰማ፤ ዐጥንቶቹ ተሰባሰቡ፤ እርስ በርሳቸውም ተገጣጠሙ፡፡
\v 8 8. ዐይኔ እያየ ጅማታቸው ተዘረጋጋ፤ ሥጋም በላያቸው ታዬ፤ ሥጋቸው በቆዳ ተሸፈነ፤ እስትንፋስ ግን በውስጣቸው አልነበረም፡፡