am_ezk_text_udb/37/01.txt

4 lines
746 B
Plaintext
Raw Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\c 37 \v 1 1. አንድ ቀን ያህዌ ሌላም ራእይ ሰጠኝ፡፡ የእግዚአብሔር ኃይል በእኔ ላይ መጣ፤ በመንፈስ እኔን የተገደሉ ሰዎች ዐጥንት ወደሞሉበት ሸለቆ ወሰደኝ፡፡
\v 2 2. በአጥንቶቹ መካከል ወዲያ ወዲህ እንድል አደረገኝ፡፡ ዐጥንቶቹ በጣም የበዙና በጣም የደረቁ መሆናቸውን አየሁ፡፡
\v 3 3. እርሱም፣ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ እነዚህ ዐጥንቶች እንደ ገና በሕይወት ይኖራሉ ብለህ ታስባለህ››? አለኝ፡፡
እኔም፣ ‹‹ጌታዬ ያህዌ ሆይ፣ ያንን የምታውቅ አንተ ብቻ ነህ? አልሁ፡፡