am_ezk_text_udb/36/32.txt

3 lines
605 B
Plaintext

\v 32 ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ይህን የማደርገው ለእናንተ ስል አይደለም፤ እናንተ እስራኤላውያን በክፉ ሥራችሁ ማፈር ይኖርባችኃል፡፡
\v 33 33. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ከኃጢአታችሁ ሁሉ ሳነጻችሁ፣ አሁን ባድማ በሆኑ ከተሞቻችሁ ቤቶች ሠርታችሁ ትኖራላችሁ፡፡
\v 34 34. በዐላፊ አግዳሚ ዐይን ጠፍ ሆኖ ይታይ የነበረው ባድማ መሬት ይታረሳል፤ ሕዝባችሁም እንደ ገና ይኖሩበታል፡፡