am_ezk_text_udb/36/26.txt

3 lines
529 B
Plaintext

\v 26 ፍጹም አዲስ የሆነ አስተሳሰብ እሰጣችኃለሁ፤ ግትርነታችሁን ትታችሁ በፍጹም ልባችሁ እንድትታዘዙኝ አደርጋለሁ፡፡
\v 27 27. መንፈሴን በውስጣችሁ አኖራለሁ፤ ሕጐቼን በጥንቃቄ መጠበቅ እንድትችሉ አደርጋለሁ፡፡
\v 28 28. እንደ ገና ለአባቶቻችሁ በሰጠኃቸው ምድር ትኖራላችሁ፡፡ ሕዝቤ ትሆናላችሁ፤ እኔም አምላካችሁ እሆናለሁ፡፡