am_ezk_text_udb/36/22.txt

2 lines
900 B
Plaintext

\v 22 ስለዚህ ለእስራኤል ሕዝብ እንዲህ በል፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፣ እኔ እናንተን የምታደጋችሁ ስለ እናንተ ብዬ ሳይሆን፣ በእነዚያ አገሮች ያሉ አሕዛብ እኔን እንዲያመልኩ ነው፡፡ በየሄዳችሁበት ሁሉ ስሜ እንዲረክስ የሚቻላችሁን ሁሉ አድርጋችኃል፡፡
\v 23 23. ምንም እንኳ የእናንተን ተግባር በማየት ይህን ማወቅ ባይችሉም፤ እነዚያ ሕዝቦች እኔን እንዲያመልኩ ያንን አሳያቸዋለሁ፡፡ ማንኛውንም ነገር ማድረግ የምችል ኃያል መሆኔን ሳሳያቸው፣ አደርጋለሁ ያልሁን ሁሉ ማድረግ እንደምችል ያውቃሉ፡፡ በቅድስና ስታከብሩኝም ያያሉ፡፡