am_ezk_text_udb/36/13.txt

3 lines
611 B
Plaintext

\v 13 ጌታ ያህዌ ለእናንተ ለተራሮች እንዲህ ይላል፤ ሰዎች እናንተ ላይ በቂ እህል ማምረት አይቻልም ብለው ነበር፤ በዚህም ምክንያት ብዙዎች በራብ ሞተው ነበር፡፡
\v 14 14. ከእንግዲህ ግን እንዲህ አይሆንም፡፡
\v 15 15. ከእንግዲህ ሰዎች አያላግጡባችሁም፤ ከእንግዲህ መሳቂያ መሳለቂያ አትሆኑም፤ ከእንግዲህ እናንተ ላይ የሚኖር ሕዝብ አይሸነፍም፤ እኔ ጌታ ያህዌ ይህን ተናግሬአለሁ፡፡