am_ezk_text_udb/32/24.txt

2 lines
739 B
Plaintext

\v 24 24. በጠላቶቻቸው የተገደሉ ሌሎች በጣም ብዙ የዔላም አገር ሰዎችና አገልጋዮቻቸውም በዚያ ይሆናሉ፡፡ በዚያ ጊዜ ከምድር በታች ባለው ጥልቅ ውስጥ ይሆናሉ፤ እነርሱም ወደዚያ ከሄዱት ጋር ይዋረዳሉ፡፡
\v 25 25. የኤላም ሰዎችና አገልጋዮቻቸው በሌሎች ሰዎች መቃብር ተከብበው በተገደሉ አምላክ የለሽ ሰዎች መካከል በዚያ ይሆናሉ፡፡ በሕይወት በነበሩ ገዜ ሌሎችን ሲያሸበሩ ነበር፤ አሁን ግን በጠላቶቻቸው ተገድለው በውርደት ጥልቁ ውስጥ ከሌሎች ጋር ወድቀዋል፡፡