am_ezk_text_udb/32/19.txt

3 lines
931 B
Plaintext

\v 19 19. እንዲህም በላቸው፣ ‹‹እናንት ግብፃውያን፣ ውበታችሁ ከሌሎች ሕዝቦች ሁሉ የበለጠ መሆኑን ታስባላችሁ፡፡ ነገር ግን እናንተም እግዚአብሔርን የማያመልኩ ሰዎች ወዳሉበት ቦታ ትወርዳላችሁ፡፡
\v 20 20. በጠላቶቻቸው ከተገደሉ ሌሎች ብዙ ሕዝብ ጋር እናንተም ትገደላላችሁ፡፡ ጠላቶቻቸው በሰይፍ ያጠቋቸዋል ብዛት ያላቸው የግብፅ ሰዎችና አገልጋዮቿንም ይወስዳሉ፡፡
\v 21 21. የሌሎች አገሮች ኃያላን መሪዎች ባሉበት የሙታን ቦታ ያሉ በግብፅና በአጋሮቿ ያፌዛሉ፡፡ አምላክ የለሽ እንደ ሆኑትና በጠላቶቻቸው እንደ ተገደሉ እንደ እነርሱ ጋር ለመሆን እንደ መጣችሁ ይነግሯችኃል፡፡