am_ezk_text_udb/30/06.txt

5 lines
520 B
Plaintext

\v 6 6. ያህዌ እንዲህ ይላል፤
‹ያ ሰራዊት የግብፅ ተባባሪዎችን ያሸንፋል
ግብፅ የተኩራራችበት ብርታት ይወድቃል፡፡
በሰሜን ከሚገዶል አንሥቶ፣ በደቡብ እስካለው አስዋን ድረስ፣ የግብፅ ተባባሪዎችን ይገድላሉ ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
\v 7 7. የግብፅ ተባባሪ ወታደሮች ይደነግጣሉ፤ ከተሞቻቸው ወድመው የፍርስራሽ ክምር ይሆናሉ፡፡