am_ezk_text_udb/29/13.txt

2 lines
400 B
Plaintext

\v 13 13. ያም ሆኖ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ከአርባ ዓመት በኃላ ግብፃውያንን ከተበተኑበት ወደ አገራቸው እመልሳለሁ፡፡
\v 14 14. ከተማረኩበት አመጣቸዋለሁ፤ ቀድሞ ወደ ነበሩበት ወደ ጳጥሮስ አመጣቸዋለሁ፡፡ በዚያም ግብፅ ደካማ መንግሥት ትሆናለች፡፡