am_ezk_text_udb/29/01.txt

7 lines
857 B
Plaintext

\c 29 \v 1 1. ባቢሎናውያን እኛ እስራኤላውያንን ወደ ባቢሎን ከወሰዱን ዐሥር ዓመት በኃላ በዐሥረኛው ወር በአሥራ ሁለተኛው ቀን ያህዌ ሌላ መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ፡፡
\v 2 2. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ፊትህን ወደ ግብፅ አዙርና በግብፅ ንጉሥና በሕዝቡ ሁሉ ላይ የሚሆነውን ክፉ ነገር ተናገር፡፡
\v 3 3. እንዲህም ብለህ ንገረው፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤
‹የግብፅ ንጉሥ ሆይ፣ እኔ ያህዌ ጠላት ሆኜብሃለሁ
አንተ ዐባይ ወንዝ ውስጥ እንደሚተኛ ታላቅ አውሬ ነህ
የዐባይ ወንዝ የአንተ እንደሆነና
ለራሴም ሠርቼዋለሁ እያልህ ትናገራለህ፡፡