|
\v 34 34. አሁን ግን ከተማሽ ባሕር ውስጥ እንደ ጠፋ
|
|
መርከብ ሆናለች፤ ውስጧ የነበረው ሁሉ ወድሞ
|
|
ወደ ባሕሩ ጥልቅ ወርዷል፡፡
|
|
\v 35 35. አንቺ ላይ በደረሰው ምክንያት
|
|
በባሕሩ ጠረፍ የሚኖሩ ሁሉ ደንግጠዋል፡፡
|
|
ንጉሦቻቸው በፍርሀት ራዱ
|
|
ፊታቸውም ተለዋውጦአል፡፡
|
|
\v 36 36. አንቺ ላይ የደረሰውን ጥፋት ማመን ከብዷቸው
|
|
የሌሎች አገር ንጉሦች ራሳቸውን ነቀነቁ
|
|
አሁን ከተማሽ ጠፍታለች
|
|
ለዘላለምም አትገኝም፡፡›› |