am_ezk_text_udb/27/31.txt

11 lines
683 B
Plaintext

\v 31 31. ስለ አንቺም በማዘን ጠጉራቸውን ተላጭተው
ማቅ ይለብሳሉ፤ ምርር ብለውም ያለቅሳሉ፡፡
\v 32 32. አንቺ ላይ ከደረሰው የተነሣም እንዲህ እያሉ
ሙሾ ያወርዳሉ፤
‹ባሕር ውጦት የቀረ ጢሮስን የመሰለ
ከተማ ከቶውንም አልነበረም፡፡
\v 33 33. ነጋዴዎችሽ የሚያቀርቧቸው ሸቀጦች
የተለያዩ አገር ሰዎችን ደስ ያሰኙ ነበሩ፡፡
ከአንቺ ጋር ካደረጉት ግብይት ካገኙት
ገንዘብ የተነሣ በሩቅ አገሮች ያሉ ነገሥታት
ባለ ጠጐች ሆነዋል፡፡