am_ezk_text_udb/27/22.txt

2 lines
390 B
Plaintext

\v 22 22. የሳባና የራዕማ ነጋዴዎች ምርጥ የሆነውን የሽቱ ቅመም ዐይነት ሁሉ፣ የከበረ ድንጋይና ወርቅ በማቅረብ ከአንቺ ጋር ንግድ ይለዋወጡ ነበር፡፡
\v 23 23. የካራን፣ የካኔ፣ የኤደን፣ የሳባ፣ የአሦርና የኪልማድ ሰዎች ወደ አንቺ ይመጡ ነበር፡፡