am_ezk_text_udb/27/19.txt

3 lines
567 B
Plaintext

\v 19 19. የዳን ነገድ ሰዎችና ከአሴል የመጡ ግሪኮች ከብረት የተሠሩ ነገሮች ብርጉድንና ቀረፋን በሸቀጥሽ ይለውጡ ነበር፡፡
\v 20 20. ከደቡብ ኤዶም የሚመጡ የድዳን ነጋዴዎች ለሸቀጥሽ ልዋጭ የኮርቻ ልብስ ያመጡልሽ ነበር፡፡
\v 21 21. አረቦችና የቄዳር ምድር አለቆች ሁሉ ጠቦቶችን፣ በጐችንና ፍየሎችን ከአንቺ ጋር እንዲገበያዩ ነጋዴዎቻቸውን ወደ አንቺ ላኩ፡፡