am_ezk_text_udb/27/14.txt

2 lines
427 B
Plaintext

\v 14 14. የቤት ቴርጋማ ሰዎች የሸክም ፈረሶች፣ የጦር ሜዳ ፈረሶችና በቅሎዎች እያመጡ ከአንቺ ጋር ይገበያዩ ነበር፡፡
\v 15 15. ከሮድ ደሴት ነጋዴዎች ወደ አንቺ ይመጡ ነበር፤ በባሕሩ ዳር የሚገኙ አገሮች ሸቀጦችሽን ወስደው በምትኩ የዝሆን ጥርስና ዞጲ ያመጡልሽ ነበር፡፡