am_ezk_text_udb/27/08.txt

5 lines
443 B
Plaintext

\v 8 8. ቀዛፊዎች ከሲዶናና ከአራድ የመጡ ነበሩ
የመርከብዋ መሪዎች ከጢሮስ የመጡ ባለ ሙያዎች ነበሩ፡፡
\v 9 9. መርከብሽን ለመጠገን ከጌባል የመጡ ልምድ ያላቸው
ባለ ሙያዎች ዘወትር መርከብሽ ላይ ይገኙ ነበር፡፡ በመርከባቸው
የሚመጡ መርከበኞች ከአንቺ ጋር ይገበያዩ ነበር፡፡