am_ezk_text_udb/27/06.txt

7 lines
372 B
Plaintext

\v 6 6. መቅዘፊያዋ የተሠራው ከባሳን በመጣ
ወርካ ነበር፣ ከቆጵሮስ ደሴት በመጣ
ዝግባ፣ በዝሆን ጥርስ ለብጠው
ወለልሽን ሠሩ፡፡
\v 7 7. የመርከቦችዋ ሸራ ጥልፍ ሥራ ያለበት
የግብፅ በፍታ ነበረ
ይህም በሩቅ እንደሚታይ ዐርማ ነበረ፡፡