am_ezk_text_udb/26/17.txt

10 lines
632 B
Plaintext

\v 17 እንዲህ እያሉም ስለ ከተማዋ ሙሾ ያወርዳሉ
‹የባሕር ተጓዦች የሚኖሩባት ዝነኛ ከተማ
ከእንግዲህ አበቃላት!
የዚያች ከተማ ሰዎች ኃያልና ጥሩ መርከበኞች ነበሩ፤
አጠገባቸው የነበሩትን ሰዎች የሚያሸብሩ ነበሩ፤
አሁን ግን ወደ ባሕሩ ጥልቅ ወርደዋል፡፡
\v 18 18. ጠላት ታላቋን ከተማ በማጥፋቱ፣
ባሕሩ ጠረፍ ላይ የሚኖሩ ሁሉ ተናወጡ፣
ከመፍረሷ የተነሣ ባሕር ውስጥ ያሉ ደሴቶች
ተደናገጡ፡፡