am_ezk_text_udb/26/12.txt

3 lines
688 B
Plaintext

\v 12 ሀብቷን ይዘርፋሉ፤ ሸቀጥዋንም ይበዘብዛሉ፡፡ ቅጥሮቿን ያፈርሳሉ፤ የተዋቡ ቤቶቻቸውን ያወድማሉ፡፡ ከቤቶች የፈራረሰውን ድንጋይና ጣውላ እንዲሁም የፍርስራሽ ክምር ወደ ባሕር ይጥላሉ፡፡
\v 13 13. ከእንግዲህ ዘፈንና የበገና ድምፅ አይሰማም፡፡
\v 14 14. ከተማዋን ዓሣ አጥማጆች መረባቸውን የሚያሰጡበት የተራቆተ ዐለት ያደርጓታል፤ ከእንግዲህ እንደ ገና አትሠራም›› ጌታ ያህዌ ተናግሮአልና ይህ ሁሉ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡