am_ezk_text_udb/24/22.txt

3 lines
775 B
Plaintext

\v 22 ያ በሚሆንበት ጊዜ እኔ እንዳደረግሁት ታደርጋላችሁ፤ አፋችሁ ድረስ አትሸፋፈኑም፤ የዕዝን እንጀራም አትበሉም፤
23. \v 23 ጥምጥማችሁን ከራሳችሁ ላይ አታወርዱም፤ ጫማችሁንም አታወልቁም፡፡ በኀጢአታችሁ ትመነምናላችሁ እርስ በርስ ታቃስታላችሁ እንጂ ዕዝን አትቀመጡም፤ ድምፃችሁን አሰምታችሁም አታለቅሱም፡፡
\v 24 24. ሕዝቅኤል ምልክት ይሆናችኃል፤ እርሱ እንዳደረገው ታደርጋላችሁ፡፡ ያ በሚሆንበት ጊዜ እኔ ጌታ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡